ቀ,ደ,ም,ት, ኢ,ት,ዮ,ጵ,...
Habtegiorgis, Ermias ይህ መጽሐፍ የጥንቱን፣ የመካከለኛውን እና የቅርቡን የኢትዮጵያ ታሪክ የሚዳስስ ሲሆን፥ የበርካታ ኢትዮጵያውያን ነገሥታት፣ መሳፍንት፣ መኳንንት እና ገዦች፥ ብሎም በተለያየ የሥራ መስክ ተሰማርተው ላገራቸው አስተዋፆ ያደረጉ ግለሰቦችን የሕይወት ተሞክሮ አካቶ የያዘ ነው። ይህን መጽሐፍ የሚያነቡ ሰዎች በኢትዮጵያ ዙሪያ ጠለቅ ያለ ግንዛቤ እንደሚያገኙበት ተስፋ አደርጋለሁ። በውስጥ ያሉት ሐተታዎች እውቅና ባላቸው የታሪክ ምሁራን እና እማኝ ምስክሮች በተዘጋጁ መጽሐፍቶች ላይ ተመርኩዞ መሆኑንና፥ ዋቢዎቹም በውስጥ ገፆች እንዲሁም መጨረሻ ላይ > በሚል በዝርዝር መቅረባቸውን ለአንባቢ ማሳሰብ እወዳለሁ። This book details ancient, medieval and contemporary Abyssinian Histo...